ሀሰትና ስንቅ እያደረ ያልቅ

ሀሰትና ስንቅ እያደረ ያልቅአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ

- አንድ ጊዜ የተዋሽ ውሸት ቀስ እያለ ምንነቱ እንደሚጋለጥ ያሳያል።