ሀሰት ቢናገሩ ውቃቢ ይርቃል

ሀሰት ቢናገሩ ውቃቢ ይርቃልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ

- ውቃቢ ማለት ጠባቂ መልዓክ (guardian angel) ማለት ሲሆን ውሽት ስንናገር ጠባቂ መልዓካችን እንደሚርቀን የሚያሳይ አባባል ነው።