ሀብታም ሊሰጥ የደሀው ሙርጥ ያብጣል

ሀብታም ሊሰጥ የደሀው ሙርጥ ያብጣልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ

- ምቀኝነትን የሚተች ተረትና ምሳሌ።