ሀብታም ሲወድቅ ከሰገነት ድሀ ሲወድቅ ከመሬት

ሀብታም ሲወድቅ ከሰገነት ድሀ ሲወድቅ ከመሬትአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ

- የሃብታም ኑሮ ከድሃ ኑሮ የተሻለ መሆኑን የሚገልጽ ተረትና ምሳሌ ነው።