ሀብታም በገንዘቡ ይኮራል ድሀ በጥበቡ ይከብራል

ሀብታም በገንዘቡ ይኮራል ድሀ በጥበቡ ይከብራልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ

- ህብታምና ድሃው በተለያየ መንገድ ሃይልን እንደሚያዳብሩ የሚያሳይ ተረት።