ሀብታም በገንዘቡ ድሀ በጥበቡ እርስ በርስ ይቃረቡ

ሀብታም በገንዘቡ ድሀ በጥበቡ እርስ በርስ ይቃረቡአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ

- ሃብታምም ሆነ ድሃ የየራሳቸው ሚና እንዳላቸው የሚያሳይ ተረትና ምሳሌ።