ሀብታም እንደሚበላለት ድሀ እንደሚከናወንለት

ሀብታም እንደሚበላለት ድሀ እንደሚከናወንለትአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ

- ሃብታም ብዙ መብላት እንደማይወድ ሁሉ ድሃ ደግሞ ነገሮች በብዙ አይከናወኑለትም።