ሀይማኖቱ ከጅማት ጉልበቱ ከብረት የጠና

ሀይማኖቱ ከጅማት ጉልበቱ ከብረት የጠናአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ

- ጠንካራ ሰውን የሚገልጽ አባባል ነው።