ሁለት ሞግዚት ያለው ህጻን ያለጥርጥር በእሳት ይቃጠላል

ሁለት ሞግዚት ያለው ህጻን ያለጥርጥር በእሳት ይቃጠላልአማርኛ ምሳሌ ነው።ሁለት ሞግዚት ያለው ህጻን ያለጥርጥር በእሳት ይቃጠላልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ

 ባለሙያ በዛ ጎመን ጠነዛ ከሚለው አባባል ጋር አብሮ የሚሄድ ነው። ለስራ መሪ እንደሚያስፈልግ  እና የኮሚቴ ስራ ለውድቀት እንደሚጋብዝ የሚያሳይ ነው።