ሁለት አይወዱ ከመነኮሱ አይወልዱ

ሁለት አይወዱ ከመነኮሱ አይወልዱአማርኛ ምሳሌ ነው።ሁለት አይወዱ ከመነኮሱ አይወልዱአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ

ሁለት ተቃራኒ ነገሮችን በአንድ ጊዜ  ማድረግ አይቻልም። ከሁለቱ አንዱን መመረጥ ግድ ይላል።