ሁለት የወደደ አንዱን ሳያገኝ ሄደ

ሁለት የወደደ አንዱን ሳያገኝ ሄደአማርኛ ምሳሌ ነው።ሁለት የወደደ አንዱን ሳያገኝ ሄደአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ

ሁለት ተቃራኒ ነገሮችን በአንድ ጊዜ መመኘት ሁለቱንም እንዳናገኝ ያደርገናል።