ሁሉ በእጄ ሁሉ በደጄ

ሁሉ በእጄ ሁሉ በደጄአማርኛ ምሳሌ ነው።ሁሉ በእጄ ሁሉ በደጄአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ

የተሳካለት ሰው የሚናገረው ንግግር ነው። በሁሉ በኩል ተሳክቶልኛል የሚል ነው።