ሆዳም ቢሸከም የበላ ይመስለዋል

ሆዳም ቢሸከም የበላ ይመስለዋልአማርኛ ምሳሌ ነው።ሆዳም ቢሸከም የበላ ይመስለዋልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ

ለጥቅም ያደረ በላዩ ላይ ሽክም ቢቀመጥበት ከስግብግብነቱ አኳያ የተጠቀመ ይመስለዋል እንጂ የተጫነ አይመስለውም።