ላዎስ


ላዎስእስያ የሚገኝ አገር ሲሆን ዋና ከተማው ቭየንትዬን ነው።

ላዎስ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ສາທາລະນະລັດ ປະຊາທິປະໄຕ ປະຊາຊົນລາວ

የላዎስ ሰንደቅ ዓላማ የላዎስ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር ເພງຊາດລາວ

የላዎስመገኛ
የላዎስመገኛ
ዋና ከተማቭየንትዬን
ብሔራዊ ቋንቋዎችላውኛ
መንግሥት
ፕሬዝዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
ማርክሲስም-ሌኒኒስም
ቦውንሃንግ ቮራቺጥ
ጦንግሎውን ሲሶውሊጥ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
237,955 (82ኛ)

2
የሕዝብ ብዛት
የ2014 እ.ኤ.አ. ግምት
 
6,803,699 (106ኛ)
ገንዘብኪፕ
ሰዓት ክልልUTC +7
የስልክ መግቢያ856
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ.la