ሰናፌ
ሰናፌ በኤርትራ ውስጥ የምትገኝ የገበያ ከተማ ናት። በኤርትራና ኢትዮጵያ ጦርነት ተጐድታለች። በዙሪያው የሚኖሩት ሳሆና ትግሬ ሕዝብ አሉ። የሰናፌ መጀመርያ ስም ሀኪር ነበረ። አካባቢው የመተ የመጠራ ታሪካዊ ቦታና እንዲሁም የደብረ ሊባኖስ ገዳም(ኤርትራ) በመያዙ ይታወቃል። ታሪካዊ ቦታ ሲባል የመጀመርያዎቹ (በ6ተኛው ክፍለ-ዘመን)ብብዛት መጥተው እያስተማሩ እስከ ሞቃድሾ የደረሱ ጻድቃናት ለመጀመርያ መጠራ እንዳረፉ ትክክለኛው ታሪክ ያረጋግጠዋል። ከዚያም ኣልፎ የበለው ከለው ቤተ መንግስት ነበር ሲሆን ከልደተ ክርስቶስ በፊት በጥሩ ሁኔታ ተገንብቶ የነበረ እስክ ኣሁን ቅርሱ ያልተደመሰሰ ግን ደግመ ታሪካዊ ቦታ ከመባል ኣልፎ ምርምር ያልተካሄደለት ቦታ ከሰናፌ 3 ኪ.ሜትር ርቆ ይገኛል። ብኣጠቃላይ ሰናፌና ዙርያዋ የታሪክና የጥንታዊ ኣድባራት መሆኑ በእርግጠኝነት መነገር ይቻላል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስኢትዮጵያየአድዋ ጦርነትየአክሱም ሐውልትአበበ ቢቂላዓፄ ቴዎድሮስጀጎል ግንብአማርኛአክሱምላሊበላቅዱስ ያሬድአፈወርቅ ተክሌአውሮፓየጋብቻ ሥነ-ስርዓትአርሰናል የእግር ኳስ ክለብኤችአይቪ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትጥሩነሽ ዲባባጥላሁን ገሠሠእርዳታ:ይዞታትግራይ ክልልፕሮቴስታንትዳግማዊ ምኒልክመዝገበ ቃላትየኢትዮጵያ ነገሥታትሐረርዘጠኙ ቅዱሳንየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግውክፔዲያእምስሥነ-ፍጥረትዩ ቱብገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችአዲስ አበባመጽሐፍ ቅዱስግራኝ አህመድ