ሳው ፓውሉ (ክፍላገር)

ሳው ፓውሉብራዚል ክፍላገራት አንዱ ሲሆን የአገሩ ዋና ኢንዱስትሪያዊ እና ኢኮኖሚያዊ ማዕከል ነው። ክፍላገሩ ለቅዱስ ጳውሎስ የተሰየመ ሲሆን በሕዝብ ቁጥር ከአገሩ ትልቁ ነው። የሳው ፓውሉ ርዕሰ ከተማ ሳው ፓውሉደቡብ አሜሪካ ትልቁ ከተማ ነው።

ሳው ፓውሉ
São Paulo
ክፍላገር
ሳው ፓውሉ ክፍላገር
Estado de São Paulo
     
ክፍላገሩ በቀይ ቀለም
አገር ብራዚል
አገረ ገዥጄራልዶ አክሚን
ምክትል አገረ ገዥጊልኸርሜ አፊፍ ዶሚንጎስ
የቦታ ስፋት
   • አጠቃላይ248,209.4
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ43,663,669
ድረ ገጽsaopaulo.sp.gov.br/