ቆስጠንጢኖስ

ቆስጠንጢኖስ (ሮማይስጥ፦ Constantinus /ኮንስታንቲኑስ/ 264-329 ዓም) ከ298 እስከ 329 ዓም ድረስ የሮሜ መንግሥት ቄሣር ነበር።

የቆስጠንጢኖስ ምስል

በ313 ዓም በአዋጅ እሑድ ለሮማ ዜጎች ሁሉ ስለ ጣኦቱ አፖሎ የእረፍት ቀን እንዲሆንላቸው አዘዘ።በ317 ዓም ለክርስትና የንቅያ ጉባኤ የጠራው ነበር።በ329 ዓም ትንሽ ሊሞት ሲል በክርስትና ተጠመቀ።