በር:ምህንድስና
ተጋባራዊ ዕውቀት ከሳይንስና ኢንጂነሪንግ ጥናት በመነሳት ሰውንና ከባቢውን ሊጠቅሙ ይችላሉ የተባሉ መሳሪያዎችን፣ ዕደ ጥበባትን፣ ዘዴዎችን፣ ሥር ዓቶችን ለማቀናበር የሚያግዙ መንግዶችን በተግባር ላይ የሚያውል የዕውቀት ዘርፍ ነው። ተግባራዊ ዕውቀት አዲስ ነገር አይደለም። ከ2 ሚሊየን አመት በፊት ጀምሮ ሰዎች የድንጋይ መሳሪያን በስራ ላይ እንዳዋሉ ይታዎቃል። ሌሎች ቀደምት ቴክኖሎጂወችን ብንመለከት እሳት፣ ልብስ እና እርሻን በምሳሌነት ይጠቀሳሉ። እነዚህ ዕውቀቶች ለዘላለም ከሰው ጋር የነበሩ ቢመስሉም፣ ዕውነታው ግን ሰው በአንድ ዘመን የፈጠራቸውና ከዚያ በፊት ያልነበሩ የዕውቀት ዘርፎች ናቸው። በሰው ልጅና በከባቢው አለም መካከል ያለውን ግንኙነት ቴክኖሎጂ በስር ነቀል ሁኔታ እንደሚለውጠው መረዳት ቀላል ነው። ለምሳሌ በጥንቱ ዘመን በባህሮችና ውቅያኖሶች የሚንሳፈፉ ታንኳወች መፈጠር፣ እንዲሁም የተሽከርካሪ መንኮራኩር መፈልሰፍ፣ የሰው ልጅ ከቦታ ቦታ የሚያደርገውን ጉዞ በብርቱ ሁኔታ ቀይሯል። በቅርቡ እንኳ የባቡር፣ አውሮፕላን እና የጠፈር መንኮራኩር መፈጠር በሰው ልጅ ህይወት ላይ ከፍተኛ ለውጥን አስከትለዋል። የተጻፈ ቋንቋ፣ ማተሚያ ቤት፣ ስልክ እና ኢንተርኔት በየዘርፉ የሰውን ልጅ ህይወት በአጠቃላይ መልኩ መቀየራቸው አሌ የማይባል ነው። | |
የቴክኖሎዎጂ አይነቶች የቴክኖዎሎጂ ምርጥ ጽሑፍ የቴክኖዎሎጂ ምርጥ ምስል የመደቦች ዝርዝርየቴክኖዎሎጂ ዜና ይህን ያውቁ ኖሯል? |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስኢትዮጵያየአድዋ ጦርነትየአክሱም ሐውልትአበበ ቢቂላዓፄ ቴዎድሮስጀጎል ግንብአማርኛአክሱምላሊበላቅዱስ ያሬድአፈወርቅ ተክሌአውሮፓየጋብቻ ሥነ-ስርዓትአርሰናል የእግር ኳስ ክለብኤችአይቪ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትጥሩነሽ ዲባባጥላሁን ገሠሠእርዳታ:ይዞታትግራይ ክልልፕሮቴስታንትዳግማዊ ምኒልክመዝገበ ቃላትየኢትዮጵያ ነገሥታትሐረርዘጠኙ ቅዱሳንየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግውክፔዲያእምስሥነ-ፍጥረትዩ ቱብገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችአዲስ አበባመጽሐፍ ቅዱስግራኝ አህመድ