ባስቴር
ባስቴር (Basseterre) የሴንት ኪትስ ኤንድ ኔቪስ ዋና ከተማ ነው።
የተመሠረተው በ1619 ዓ.ም. በፈረንሳዊው ሴር ፒየር በላን ደስናምቡክ ነበረ። ከዚያ የፈረንሳይ ካሪቢያን ደሴቶች ሁሉ ዋና ከተማ ሆነ። እንግሊዞች በ1719 ሴንት ኪትስ (ቅዱስ ክሪስቶፍ) ደሴት በማረኩ ጊዜ የደሴቱ ዋና ከተማ አደረጉት። ከተማው ብዙ ጊዜ በጦርነት፣ ቤሳት፣ በምድር መንቀጥቀጥ፣ በጎርፍ፣ በሁከትና በአውሎ ንፋስ ጠፍቷል።
አሁን የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1992 ዓ.ም.) 15,500 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 17°18′ ሰሜን ኬክሮስ እና 62°44′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስኢትዮጵያየአድዋ ጦርነትየአክሱም ሐውልትአበበ ቢቂላዓፄ ቴዎድሮስጀጎል ግንብአማርኛአክሱምላሊበላቅዱስ ያሬድአፈወርቅ ተክሌአውሮፓየጋብቻ ሥነ-ስርዓትአርሰናል የእግር ኳስ ክለብኤችአይቪ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትጥሩነሽ ዲባባጥላሁን ገሠሠእርዳታ:ይዞታትግራይ ክልልፕሮቴስታንትዳግማዊ ምኒልክመዝገበ ቃላትየኢትዮጵያ ነገሥታትሐረርዘጠኙ ቅዱሳንየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግውክፔዲያእምስሥነ-ፍጥረትዩ ቱብገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችአዲስ አበባመጽሐፍ ቅዱስግራኝ አህመድ