አሃድ ጨረር

አሃድ ጨረር ማለት ርዝምቱ 1 መስፈርት የሆነ ጨረር ማለት ነው። አሃድ ጨረር ብዙውን ጊዜ ኮፊያ በደፉ አንስተኛ የእንግሊዝኛ ፊደላት ይወከላል፣ ለምሳሌ

የአንድ ጨረር አሃድ ጨረር እንዲህ ሲጻፍ ፣ በሒሳብ የሚሰላውም እንዲህ ነው፦

እዚህ ላይ የሚወክለው የተሰጠውን ጨረር ርዝመት ነው። እዚህ ላይ ጨረሩና የርሱ አሃድ ጨረር አንድ አይነት አቅጣጫ አላቸው።

የሁለት አሃድ ጨረሮች ጥላ ብዜት በሁለቱ ጨረሮች መካከል ያለው ማዕዘንን ኮሳይን ይሰጣ።

የካርቴዥያን ሰንጠረዥ

በባለ ሦስት ቅጥ የካርቴዥያን ሰንጠረዥ ስርዓት. የ x, y, እና z አክሲስ አሃድ ጨረሮች ሲሆኑ ዋጋቸውም እንዲህ ይሰላል፦