አመንቺ ጅረት

አመንቺ ጅረት የኤሌክትሪክ ቻርጅ የሚሄድበትን አቅጣጫ እየቀየረ ሲጓዝ የሚፈጠር ጅረት ነው። ቀጥተኛ ጅረት የኤሌክትሪክ ቻርጅ በአንድ አቅጣጫ ብቻ ሲጓዝ የሚፈጠር ጅረት ነው።

ታሪክ

ምንጨት፣ ስርጭት፣ የመኖሪያ ቤት ሃይል ስርጭት