አቺሬያሌ

አቺሬያሌ (ጣልያንኛ፦ Acireale) በሲሲሊያ ደሴት የሚገኝ ከተማ ነው። በአንድ ትውፊት ዘንድ፣ ከተማው «ካሜሴና» ተብሎ በካሜሴኑስ እንደ ተመሠረተ የሚል ጥንታዊ ጽሑፍ ተቀርጾ ይገኛል። [1]

አቺሬያሌ
Acireale
ክፍላገርሲኪልያ
ከፍታ102 ሜ.
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ52,954
አቺሬያሌ is located in Italy
{{{alt}}}
አቺሬያሌ

37°37′ ሰሜን ኬክሮስ እና 15°10′ ምሥራቅ ኬንትሮስ