እርዳታ:Starting a new page
አዲስ ገጽ ለመስራት የተለያዩ መንገዶች አሉ። አዲስ መጣጥፍ ከመፍጠር በፊት ግን በፍለጋው ሣጥን መፈለግ ጥሩ መንገድ ነው። ከዚህ በኃላ መጣጥፉ ካለ ይታያል ከሌለ ደግሞ በዚሁ አርዕስት አዲስ መጣጥፍ ለመጀመር የሚል መያያዣ ይወጣል። ይህን ሲጫኑት አዲሱን አርዕስት ለማዘጋጀት/ማስተካከል ወደሚለው ገጽ ይወስዶታል።ሌላ መጣጥፍ ላይ ቀይ መያያዣ ቢጫኑ አሁንም ወደ ለማዘጋጀት/ማስተካከል የሚለው ይወስዶታል።
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስኢትዮጵያየአድዋ ጦርነትየአክሱም ሐውልትአበበ ቢቂላዓፄ ቴዎድሮስጀጎል ግንብአማርኛአክሱምላሊበላቅዱስ ያሬድአፈወርቅ ተክሌአውሮፓየጋብቻ ሥነ-ስርዓትአርሰናል የእግር ኳስ ክለብኤችአይቪ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትጥሩነሽ ዲባባጥላሁን ገሠሠእርዳታ:ይዞታትግራይ ክልልፕሮቴስታንትዳግማዊ ምኒልክመዝገበ ቃላትየኢትዮጵያ ነገሥታትሐረርዘጠኙ ቅዱሳንየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግውክፔዲያእምስሥነ-ፍጥረትዩ ቱብገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችአዲስ አበባመጽሐፍ ቅዱስግራኝ አህመድ