ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ጥር 1
ጥር ፩ ቀን
- ፲፰፻፸ ዓ/ም ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛትነት የተመኟት እና የአድዋ ጦርነት እንዲጀመር ያዘዙት የኢጣልያ ንጉሥ ቀዳማዊ ኡምቤርቶ በዛሬው ዕለት ሲሞቱ ዳግማዊ ቪቶሪዮ ኢማኑኤል ዙፋኑን ወረሱ።
- ፲፱፻ ዓ/ም - ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ እና በኢትዮጵያ የፈረንሳይ መንግሥት ዋና መላክተኛ ክሎቡኮውስኪ የንግድ እና ወዳጅነት ስምምነት አዲስ አበባ ላይ ተፈራረሙ
- ፲፱፻፲፬ ዓ/ም አገራቸውን ጊኒን ወደነጻነት የመሩትና የመጀመሪያው ፕሬዚደንት፣ አሕመድ ሴኩ ቱሬ በዛሬው ዕለት ተወለዱ።
- ፲፱፻፵፫ ዓ/ም ኒው ዮርክ ከተማ የሚገኘው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሕንጻ ተመረቀ።
- ፲፱፻፺፫ ዓ/ም ‘አፕል’ (Apple Computer Inc.) የተባለው የአሜሪካ የመቀምር ድርጅት ‘አይ ቲዩንስ’ (iTunes) የተባለውን የሙዚቃ ተሰኪ ስብስብ አካል (software) ሳን ፍራንሲስኮ ላይ አስተዋወቀ።
- ፲፱፻፺፱ ዓ/ም ‘አፕል’ (Apple Computer Inc.) “አይ ፎን” (iPhone) የተባለውን ተንቀሳቃሽ ስልክ አስተዋወቀ።
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchአፈወርቅ ተክሌሥርዓተ ነጥቦችኤችአይቪዓፄ ቴዎድሮስቅዱስ ያሬድየአድዋ ጦርነትአበበ ቢቂላኢትዮጵያዳግማዊ ምኒልክ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትላሊበላገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችየአክሱም ሐውልትጉራጌልዩ:RecentChangesገበጣአክሱምየጋብቻ ሥነ-ስርዓትቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴጥላሁን ገሠሠደራርቱ ቱሉኤድስጸጋዬ ገብረ መድህንሀዲስ ዓለማየሁአለቃ ገብረ ሐናአማርኛአዲስ አበባውክፔዲያእርዳታ:ይዞታውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌስዕል:Keristo1.pdfመሬትአርሰናል የእግር ኳስ ክለብማንችስተር ዩናይትድበዓሉ ግርማመዝገበ ቃላትገብረ ክርስቶስ ደስታ