ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ጥር 12

ጥር ፲፪ ቀን፣

  • ፲፱፻፳፱ ዓ/ም የፋሺስት ኢጣልያ የጦር ዓለቃ ማርሻል ግራትዚያኒ በራሡ መሪነት የራስ ደስታ ዳምጠውን ሠራዊት በሲዳሞ እና የደጃዝማች ገብረ ማርያምን ሠራዊት በ ባሌ ለመውጋት ዘመተ።
  • ፳፻፩ ዓ/ም ባራክ ኦባማ የመጀመሪያው የጥቁር ክልስ አሜሪካዊና ፵፬ተኛው የአሜሪካ ፕሬዚደንት በመሆን የቃለ መሀላ ሥነሥርዓታቸውን አከናወኑ።