የማሌዢያ እግር ኳስ ማህበር

የማሌዢያ እግር ኳስ ማህበርማሌዢያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ማህበሩ የማሌዢያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል።