የሲና ልሳነ ምድር
የሲና ልሳነ ምድር በግብጽ የሚገኝ ሲሆን የእስያ አሕጉር ክፍል ይቆጠራል። ከአፍሪካና ከእስያ መካከል የሚሆን የመሬት ድልድይ ነው፣ እንዲሁም ከሜዲቴራኔያን ባህርና ከቀይ ባህር መካከል ነው። እነዚህም ባህሮች በስዌዝ ቦይ ይቀጣጠላሉ።
የጥንታዊ ግብጽ ፈርዖኖች ከ1ኛው ስርወ መንግሥት ጀምሮ ወደ ሲና ለማዕድን በተለይም ለበሉር ለማግኘት ጉዞዎች ያካሂዱ ነበር። በልሳነ ምድሩም የሚገኘው ደብረ ሲና በመጽሐፈ ሄኖክ ይጠቀሳል፣ እንዲሁም በኦሪት መሠረት ሙሴ ሕገ ሙሴን የተሰጠበት ቅዱስ ቦታ ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስኢትዮጵያየአድዋ ጦርነትየአክሱም ሐውልትአበበ ቢቂላዓፄ ቴዎድሮስጀጎል ግንብአማርኛአክሱምላሊበላቅዱስ ያሬድአፈወርቅ ተክሌአውሮፓየጋብቻ ሥነ-ስርዓትአርሰናል የእግር ኳስ ክለብኤችአይቪ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትጥሩነሽ ዲባባጥላሁን ገሠሠእርዳታ:ይዞታትግራይ ክልልፕሮቴስታንትዳግማዊ ምኒልክመዝገበ ቃላትየኢትዮጵያ ነገሥታትሐረርዘጠኙ ቅዱሳንየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግውክፔዲያእምስሥነ-ፍጥረትዩ ቱብገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችአዲስ አበባመጽሐፍ ቅዱስግራኝ አህመድ