ጃቫ ቨርቹአል ማሽን
የጃቫ ቨርቹአል ማሽን የጃቫን ባይት ኮድ ለመተግበር የሚረዳውን ከባቢ የሚፈጥር የቨርቹአል ማሽን አይነት ነው። ይህንንም ከሰው ውጪ የሚሰራ የፕሮግራም ችግሮችን ማጥለያ (ሶርስ ኮዱ ምንም ይሁን ምን) በተግባር ላይ በማዋል ይፈጽማል። ይህው አንድ ጊዜ ብቻ ፕሮግራምን በመጻፍ በተለያዩ ፕላትፎርሞች ላይ (ዊንዶውስ ሊነክስ ውዘተ) እንድንጠቀመው ማስቻሉ የዋናው የጃቫ ፕላትፎርም ኮድን የማሮጫው ዋና አካል ያደርገዋል። በአሁኑ ጊዜ እንደ ሰን ማይክሮሲስተምስ ገለጻ ከሆነ በአለማችን ላይ ከ 5.5 ቢሊዮን በላይ የቨርቹአል ማሽንን የሚጠቀሙ ቁሶች ይገኛሉ።
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስኢትዮጵያየአድዋ ጦርነትየአክሱም ሐውልትአበበ ቢቂላዓፄ ቴዎድሮስጀጎል ግንብአማርኛአክሱምላሊበላቅዱስ ያሬድአፈወርቅ ተክሌአውሮፓየጋብቻ ሥነ-ስርዓትአርሰናል የእግር ኳስ ክለብኤችአይቪ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትጥሩነሽ ዲባባጥላሁን ገሠሠእርዳታ:ይዞታትግራይ ክልልፕሮቴስታንትዳግማዊ ምኒልክመዝገበ ቃላትየኢትዮጵያ ነገሥታትሐረርዘጠኙ ቅዱሳንየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግውክፔዲያእምስሥነ-ፍጥረትዩ ቱብገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችአዲስ አበባመጽሐፍ ቅዱስግራኝ አህመድ