ጋቦን

République Gabonaise
ጋቦናዊ ሬፑብሊክ

የጋቦን ሰንደቅ ዓላማ የጋቦን አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
የጋቦንመገኛ
የጋቦንመገኛ
ዋና ከተማሊብረቪል
ብሔራዊ ቋንቋዎችፈረንሳይኛ
መንግሥት
ፕሬዚዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
 
አሊ ቦንጎ ኦንዲምባ
ኤማንዌል ኢሶዝ-ንጎንደት
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
267,667 (74ኛ)
ገንዘብCFA ፍራንክ
ሰዓት ክልልUTC +1
የስልክ መግቢያ+241


ታሪክ

የጋቦን አካባቢ የመጀመሪያ ነዋሪዎች የፒግሚ ሰዎች ነበሩ። በባንቱ ፍልሰቶች ጊዜ ግን በብዙ የባንቱ ብሄሮች ተለወጡ።

ፈረንሣዊው ፒየር ሳቮርግናን ዲ ብራዛ የመጀመሪያውን ጉዞ ወደ ጋቦን-ኮንጎ አካባቢ በ1875 እ.ኤ.አ. ነው ያደረገው። ፍራንስቪል የሚባለውንም ከተማ እሱ ነው ያቋቋመው።

ምጣኔ ሀብት

ጋቦን ወደ ውጭ አገር የሚላካቸው ምርቶች በተለይ ፔትሮሊየምእንጨትማንጋኒዝ እና ዩራኒየም ናቸው።