ኡራኑስ
ኡራኑስ፡ (ምልክት፦) መሬት በምትገኝበት ማለትም ሚልክ ዌይ ተብሎ በሚጠራው ረጨት ወይም የከዋክብት ስብስብ ውስጥ የሚገኝ ፕላኔት ነው። ይህ ፕላኔት ከፀሐይ ባለው ርቀት 7ኛ ( ሰባተኛ ) ነው። ከበፊቱ ኣጣርድ፣ ቬነስ፣ መሬት፣ ማርስ፣ ጁፒተር እና ሳተርን የተባሉ ፕላኔቶች ይገኛሉ። ከበስተኋላው ደግሞ ነፕቲዩን እና ትንሹ ፕሉቶ ይገኛሉ።
ይዘት
ይህ ፕላኔት በዚህ ረጨት ውስጥ ከሚገኙ ፕላኔቶች በግዝፈቱ የሶስተኛነትን ደረጃ ይይዛል። ግዙፍ የ ጋዝ ክምችት እንደሆነ ይታመናል። በ ረጨቱ ውስጥ የጋዝ ክምችት የሆኑት ፕላኔቶች ጁፒተር፣ ነፕቲዩን፣ ሳተርን እና ራሱ ኡራኑስ ናቸው። በዚህም የተነሳ ጆቪያን ወይም ጁፒተርን መሳይ እየተባለ ይጠራል። በአብዛሃኛው ሃይድሮጅን እና ሂሊየም ከተባሉ ንጥረነገሮች የተሰራ ነው። በአጠቃላይ ክብደኡ ደግሞ የአራተኛነትን ደረጃ የያዘ ነው።
🔥 Top keywords: አንዶራአንዶራ ላ ቬላዋናው ገጽልዩ:Searchአንኮር ዋትየአድዋ ጦርነትአርክቲክ ውቅያኖስሰላማዊ ውቅያኖስአበበ ቢቂላሥርዓተ ነጥቦችአፈወርቅ ተክሌአፈ፡ታሪክዓፄ ቴዎድሮስላሊበላኢትዮጵያቅዱስ ያሬድኒው ዮርክ ከተማጥሩነሽ ዲባባአክሱምቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴማንችስተር ዩናይትድኬንያየቃል ክፍሎችዓረፍተ-ነገርአማርኛዳግማዊ ምኒልክየተፈጥሮ ሀብቶችየአክሱም ሐውልትዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከልምሥራቅ አፍሪካጥላሁን ገሠሠጀጎል ግንብወንጌልገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችአስቴር አወቀሥነ-ፍጥረትዘጠኙ ቅዱሳንየኢትዮጵያ ሕገ መንግስትመጽሐፍ ቅዱስ