ደመቀ መኮንን

250


ደመቀ መኮንን ሀሰን ኢትዮጵያዊ የፖለቲካ ሰው ናቸው። የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ያገለግላሉ። አቢይ አህመድ በግንባሩ ላይ እየተካሄደ ያለውን የትግራይ ጦርነት ላይ ለመሳተፍ መወሰኑን ተከትሎ፣ አቶ ደመቀ የኢትዮጵያ ተጠባባቂ ጠቅላይ ሚኒስትርነት እ.ኤ.አ. ህዳር 23 ቀን 2021 ተረክበዋል። [1]

ደመቀ መኮንን
ደመቀ መኮንን ሀሰን 2013 ላይ
ደመቀ መኮንን ሀሰን 2013 ላይ
የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር
ከኅዳር ፳ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም. ጀምሮ
ፕሬዝዳንትግርማ ወልደ ጊዮርጊስ
ዶክተር ሙላቱ ተሾመ

አምባሳደር ሣህለወርቅ ዘውዴ

ቀዳሚኃይለ ማሪያም ደሳለኝ
የተወለዱትጎጃም ክፍለ ሀገር ፣ ቻግኒ ከተማ ፣ ኢትዮጵያ
የፖለቲካ ፓርቲኢህዴን
ብአዴን
አዴፓ
ብልጽግና ፓርቲ
ዜግነትኢትዮጵያዊ
ባለቤትአለሚቱ ካሳዬ
ልጆችዶክተር የውልሠው ደመቀ

(ሃኪም)ዐቢይ ደመቀ፡ ኢኮኖሚስትማህሌት ደመቀ የህክምና ተማሪ

አባትመኮንን ሀሰን
ትምህርትአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
ሙያፖለቲከኛ
ሀይማኖትሙስሊም