ደባርቅ (ወረዳ)


ደባርቅ በሰሜን ጎንደር ዞን የሚገኝ ወረዳ ሲሆን ስሙ በዚህ ወረዳ ውስጥ ከሚገኙት ታላቁ ከተማ ይመነጫል። የሊማሊሞ ገደል ይህን ወረዳ ሰንጥቆት ያልፋል።

ደባርቅ
ከደባርቅ ከተማ 20 ኪሎሜተር በስተምስራቅ
ከፍታ2,850 m (ደባርቅ ከተማ)
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ159,193
ደባርቅ is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
ደባርቅ

13°08′ ሰሜን ኬክሮስ እና 37°54′ ምሥራቅ ኬንትሮስ


ህዝብ ቆጠራ

የደባርቅ ወረዳ ህዝብ ቁጥር [1][2]
ዓ.ም.**የሕዝብ ብዛትየተማሪዎች ብዛት
1986
120,754
1999
159,193


ደባርቅ(ወረዳ) አቀማመጥ
ወልቃይትአዲ አርቃይጃን አሞራ
ሳንጃ
ደባርቅ(ወረዳ)
ጃን አሞራ
ዳባት(ወረዳ)ዳባት(ወረዳ)ጃን አሞራ



ማጣቀሻ