Jump to content

መጋቢት ፳፱

ከውክፔዲያ

መጋቢት ፳፱፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፱ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፬ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፶፯ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፶፮ ቀናት ይቀራሉ።

ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎችኮድ አርም

  • ፲፰፻፹፰ ዓ/ም - የጥንቷ ሮማ ቄሳር ቀዳማዊ ቴዎዶሲዩስ በአዋጅ ከከለከለው ከ ሺ ፭ መቶ ዓመታት በኋላ ዘመናዊው የኦሊምፒክ ውድድር በአቴና ከተማ ተጀመረ።
  • ፲፱፻፹፮ ዓ/ም - በርዋንዳ በጎሳ ልዩነት ላይ የተመሠረተው የእርስ በእርስ ፍጅት፣ የሁቱ ጎሠኞች እስከ ፰ መቶ ሺ የሚሆኑ የቱትሲ ብሔር ተወላጆችን ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ ታይቶም ተሰምቶም በማያውቅ ሁኔታ ፈጇቸው። የውጭ መንግሥታትን በጉዳዩ ጣልቃ እንዳይገቡ በተጤነ ዕቅድ፣ የርዋንዳ ሠራዊት በዚሁ ዕለት አሥር የቤልጂግ ጸጥታ አስከባሪ ወታደሮችን ገድለዋል።

ልደትኮድ አርም

ዕለተ ሞትኮድ አርም

ዋቢ ምንጮችኮድ አርም


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchአፈወርቅ ተክሌሥርዓተ ነጥቦችኤችአይቪዓፄ ቴዎድሮስቅዱስ ያሬድየአድዋ ጦርነትአበበ ቢቂላኢትዮጵያዳግማዊ ምኒልክ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትላሊበላገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችየአክሱም ሐውልትጉራጌልዩ:RecentChangesገበጣአክሱምየጋብቻ ሥነ-ስርዓትቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴጥላሁን ገሠሠደራርቱ ቱሉኤድስጸጋዬ ገብረ መድህንሀዲስ ዓለማየሁአለቃ ገብረ ሐናአማርኛአዲስ አበባውክፔዲያእርዳታ:ይዞታውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌስዕል:Keristo1.pdfመሬትአርሰናል የእግር ኳስ ክለብማንችስተር ዩናይትድበዓሉ ግርማመዝገበ ቃላትገብረ ክርስቶስ ደስታ