Jump to content

የካቲት ፲፰

ከውክፔዲያ

የካቲት ፲፰፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፷፰ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፶፫ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፺፰ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፺፯ ቀናት ይቀራሉ።

ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎችኮድ አርም

  • ፲፮፻፺፪ ዓ/ም - ንጉሡ አጼ ኢያሱ ከጎንደር ተነስተው ወደ ጉድሩ ዘምተው እስከ ሰኔወር ድረስ ከቆዩ በኋላ ሐምሌ ፭ ቀን ተመልሰው ጎንደር ገቡ።
  • ፲፱፻፶፭ ዓ/ም - የሉተራውያን ድርጅት በኢትዮጵያ ‘የወንጌል ድምጽ ራዲዮ’ (ብሥራተ ወንጌል ራዲዮ) ጣቢያአገልግሎቱን ጀመረ።
  • ፲፱፻፸፱ ዓ/ም - የእንግሊዝ ቤተ ክርስቲያን ሲኖዶስ ሴቶችን የቅስና ሥልጣን ለመቀበል የሚያስችለውን ውሳኔ ከፍ ባለ የድምጽ ብዛት አጸደቀ።

ልደትኮድ አርም

ዕለተ ሞትኮድ አርም

ዋቢ ምንጮችኮድ አርም

  • (እንግሊዝኛ) P.R.O., FO 371/178551
  • (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/1829


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchአፈወርቅ ተክሌሥርዓተ ነጥቦችኤችአይቪዓፄ ቴዎድሮስቅዱስ ያሬድየአድዋ ጦርነትአበበ ቢቂላኢትዮጵያዳግማዊ ምኒልክ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትላሊበላገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችየአክሱም ሐውልትጉራጌልዩ:RecentChangesገበጣአክሱምየጋብቻ ሥነ-ስርዓትቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴጥላሁን ገሠሠደራርቱ ቱሉኤድስጸጋዬ ገብረ መድህንሀዲስ ዓለማየሁአለቃ ገብረ ሐናአማርኛአዲስ አበባውክፔዲያእርዳታ:ይዞታውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌስዕል:Keristo1.pdfመሬትአርሰናል የእግር ኳስ ክለብማንችስተር ዩናይትድበዓሉ ግርማመዝገበ ቃላትገብረ ክርስቶስ ደስታ