ማጓጓዝ

በእንሰሳ፣በሰውኃይልጎማ ባላቸው ተሽከረካሪዎችበባቡር፣ በቱቦበውኃ ላይ በሚንቀሳቀስ ጀልባ ወይም መርከብበሰማይ በራሪ አውሮፕላን፣ሔሊኮፕተርና መንኮራኩር..ወዘተመሰል ነገር ከመነሻ እስከ መድረሻ ማጓጓዝ ትራንስፖርት'Transportation' ይባላል፣ የሰዎች፣የፈሳሽ፣የሸቀጥ እና የጥሬ እቃዎች ከቦታ ቦታ እንቅስቃሴ ነው። የማጓጓዣ መንገዶች የሚባሉት/የአየር መጓጓዣ፣የየብስ መጓጓዣ፣የባህር መጓጓዣ፣የባቡር መጓጓዣ፣የገመድመጓጓዣ፣የቱቦእናየጠፈር መጓጓዣን ያጠቃልላል።መዋቅር፦አስጫኝ፣ጫኝ፣ጭነቱንአስተባባሪአካል፣ወኪል፣ጭነት አስረካቢ ተረካቢ እና ሌሎችም፣ በዚህ መሐል የሰው ማጓጓዝ ስራ ከሌሎቹ ተግባር ይለያል፣