ሞንቴ አጊላ

ከተማ ውስጥ በቺሊ

ሞንቴ አጊላ በካብሬራ ወረዳ ውስጥ የምትገኘው፣ ከካብሬራ ከተማም 5 ኪሎሜትር[1][2]የምትርቀው የቺሌ አነስተኛ ከተማ ነው። በቀድሞው ራሞን ሞንቴ አጊላ-ፖልኩራ ባቡር መንገድ በኢንዱስትሪ እውቅና የተሰጠው ቦታ ነው። 6,574 ነዋሪዎችን ያጠቃልላል[3]

Map

ሥዕሎች



በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ Monte Aguila የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።

የውጭ መያያዣዎች