ሰማያዊ አረንጓዴአማ ዋቅላሚዎች

ሰማያዊ-አረንጓዴአማ ዋቅላሚዎች ወይም ሲያኖባክቴርያዎች በብርሃን አስተጻምር አማካኝነት የራሳቸውን ምግብ ማምረት የሚችሉ ግራም-ኔጌቲቭ ባክቴርያዎች ናቸው።[1]

ሲሊንድሮስፔርመም
ሰማያዊ አረንጓዴአማ ዋቅላሚዎች