ነሐሴ ፲፪

(ከነሐሴ 12 የተዛወረ)

ነሐሴ ፲፪ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፵፪ ኛው ቀን ሲሆን የክረምት ወቅት ፵፯ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፳፬ ቀናት ሲቀሩ፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፳፫ ቀናት ይቀራሉ።


ታሪካዊ ማስታወሻዎች

  • ፲፱፻፱ ዓ/ም - በግሪክ ሁለተኛ ከተማ በተሰሎንቄ (Thessaloniki) የተከሰተ የእሳት አደጋ የከተማዋን ቤቶች በቁጥር ከሦስት እጅ አንድ በማውደሙ እስከ ፸ሺ ነዋሪዎችን ውጭ አዳሪ ቤት አልባ አድርጓቸዋል።
  • ፲፱፻፳፩ ዓ/ም - ከፈረንሳይ የተገዛ 'ፖቴዝ' ባለ ሁለት ሞተር የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አየር ዠበብ አዲስ አበባአረፈ። ሁለተኛው አየር ዠበብ፣ ከአለማኒያ የተገዛው 'ጁንከርስ' አየር-ዠበብ ወዲያው አከታትሎ ገብቷል።
  • ፲፱፻፶፮ ዓ/ም - የዓለም አቀፍ ኦሊምፒክ ኮሚቴ(International Olympic Committee - IOC) ዘረኛውን የደቡብ አፍሪቃ መንግሥት ‘አፓርታይድ’ በሚል መርሆ የሚያካሂደውን የግፍ አስተዳደር እንዲያወግዝ ያቀረበለትን ጥሪ ባለመቀበሉ በዚህ ዓመት ቶክዮ ከተማ ላይ በተዘጋጀው ፲፰ኛው የኦሊምፒክ ውድድር ላይ እንዳይሳተፍ አገደው።

ልደት

ዕለተ ሞት

ዋቢ ምንጮች


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ