ወንጌላውያን በስልጤ


1ኛ. ሀይደር ይባላል የአልከሶ አከባቢ ተወለጅ ነው። በአሁኑ ሰዓት በወራቤ ከተማበሐጂ ፈድሉ ህንጻ ስር አንድ ክፍል ተከራይቶ የመድሐኒት መሸጫ መደብርከፍቶ ይሸጣል(የገንዘብ ምንጩ ባይታወቅም)፤ይህ ግለሰብ ለረጅም ጊዜበአልከሶ ሀድራ ውስጥ ሲካድም እንደነበረና ሙሉ ጊዜውን ጫት ሲቅም(ሲፈጭ ቢባል ይሻላል ላሉ በቅርበት የሚያውቁት) የኖረ ገሪባ ነገር እንደነበርበቅርበት የሚያውቁት ይናገራሉ ፤ በዚሁ አጋጣሚ ነበር በጴንጤዎች መረብተጠልፎ ገብቶ በሂደት ሱሱን አስትተው የኢኮኖሚ አቅሙን አሻሽለው ወደወራቤ መልሰውት በአሁኑ ሰዓት የአክፍሮት ስራውን በጥንቃቄ እየሰራ ይገኛል፡፡እሱ መድኃኒት ለመግዛት የሚመጡ የገጠር ሰዎችን በተለይም መድኃኒትየመግዛት አቅም የሌላቸውን እንደሚያጠምድ ይነገራል፡፡

2ኛ. ሁሴን ቃዲ ይባላል፤ ወጣት ነው። በወራቤ መሰናዶ ትምህርት ቤትበመምህርነት እየሰራ ይገኛል። ይህ ግለሰብ አስተዳደጉ ወላጅ አጥ የሆኑ ህጻናትበሚያድግበት የህጻናት አምባ እንደሆነ ይገራል። ከሙስሊም ቤተሰብ ቢወለድምምንም ዓይነት ኢስላማዊ መሰረት እንዳልነበረው ቢያንስ ይህ አስተዳደጉ አብነትይሆናል። ይህ ወጣት ወንጌላዊ ከመሰል ከሌላ አከባቢ ከመጡ ወጣትፕሮቴስታንቶች ጋር በመሆን ሴቶችን እየጋበዙ እንደሚያጠምዱ ይነገራል፡፡

3ኛ. ኪያር ይባላል የአልከሶ አከባቢ ተወላጅ እንደሆነ (አልከሶዎች ምንነካቸው?) እና አስተዳደጉ ዝዋይ እንደሆነ ይነገራል። ከግንበኝት ተነስቶ በአጭርጊዜ እንዴት ኮንትራከተር እንደሆነ እና የመኪና ባለቤት እንደሆነ አላህ ይወቀውብቻ በአሁኑ ሰዓት በዞኑ ውስጥ በርካታ የግንባታ ጨረታዎችን ‹እያሸነፈ› ጴንጤባለሙያዎችን እያስመጣ ከእኛ የቀን ሰራተኛ ሴቶች ጋር እየቀላቀለ እያሰራእንደሆነ የይዓን ምስክሮች ያናገራሉ። በአሁኑ ሰዓት በበተለይ በወራቤ በሚካሄዱግንባታዎች ላይ ከባለሙያ እስከ የቀን ሰራተኛ ሆነው የሚሰሩ ጴንጤዎችንታያቸዋለህ አንድ እንኩዋን ቢሆን መዝሙሩን እያስጮሀ ነው የሚሰራው፣የእኛዎቹደግሞ የትግርኛ ወይም የስልጠኛ ዘፈን ከፍተው ሲያዳምጡ ታያቸዋለህ፡፡(ሴኩላሪዝ በጣም ስለገባን ነው መሰለኝ)

4ኛ. ገነት ተክሌ ትባላለች ስልጤ ባትሆንም አባቷ ተክሌ ለረጅም ጊዜ በወራቤ1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህር እና የምርጫ(ቅርጫ) ቦርድ ሆኖ እያገለገለነው። ልጅትም እዚሁ ስለተወለደች ስልኛንም ስልጤንም በደንብ ታውቃቸዋለች፡፡የማትሪክ ውጤቷ ከፍተኛ ትምህር ተቋም ባያስገባትም በአሁኑ ሰዓት ግንበሚሽነሪዎች(ምናልባትም በቤንጃሚን) አማካኝነት እስከ ውጭ ሀገር ተልካዲግሪ፣ሁለተኛ ዲግሪ እስከ ዶክትሬት ሊያስምሯት እንደሆነ ሰምተናል። ይህምን ችግር አለው ትሉኝ ይሆናል የእኛ ልጆች በባትሪ እየተፈለጉ በአክራሪነትእተፈረጁ ዞኑን ብሎም ሀገር ለቀው እንዲወጡ እየተደረገ ነገ ደግሞ ይህንከፈተኛውን የዞን ሹመት መያዝ ያለባቸው ከፍተኛ የትምህርት ዝግጅት ያላቸውብቻ ናቸው የሚል ህግ ቢያመጡ ማን ይሆን በቦታው የሚቀመጠው?አትጠራጠሩ ገነት ተክሌ ናት፡፡ ከዚያስ?ከዚያማ…..የእኛ በምንለው ሰማን ሽፋእንኳን ካደረሰብን የሞራል ውድቀት፣ ፍራቻ፣ ውርደት እስካሁን ማንሰራራትአልቻልንም። መስጂድ ውስጥ እንኩዋን ኖርማል ዳዕዋ ማድረግ እየፈራንያለንበት ሁኔታ ላይ ደርሰናል። አላህ ይድረስልን፡፡ይህች ገነት በአሁኑ ሰዓት(የገንዘቡ ምንጭ ባይታወቅም) ወራቤ ከተማ ላይበርካታ መሬቶችን በሊዝ አሸንፋለች መቼም ለምን ይሆን ብሎ የሚጠይቅ ካለእርግጠኛ ሁኑ ለቸርች አገልግሎት ነው የሚሆነው፡፡

በአሁኑ ሰዓት ጴንጤዎች ለሚበትኑት በራሪ ወረቀት እንኳን መልስ ወረቀትመበተን አልቻልንም፡፡አንዱ ወንድሜ ወራቤ ገበያ ላይ አጋጠመኝ ብሎ የነገረኝ ደግሞ ምን መሰላቹ?የገጠር ሴቶች ናቸው ሲገበያዩ ‹‹ቢሳ ሱም›› ሲሉ ሰምቼ በጣም ደነገጥኩኝአለኝ። እዚህም ተደርሷል፡፡ስለዚህ…..

ስለዚህማ ስልጤ 100 ሙስሊም ነው የሚለውን ያረጀ ተረታችንን ትተን ቢያንስቢያንስ ለቤተሰባችን ስንል እንንቀሳቀስ፣ እንደራጅ፤ ተቸገሩትን እንርዳ፤ ጧሪ ያጡበርካታ አረጋዊያን አሉ ፤በርካታ አይታሞች(ወላጅ አጥ ህጻናት) አሉ፤ ቤታቸውየሚላስ የሚቀመስ የሌላቸው በርካታ ሚስኪኖች አሉ፤ አይደለም ስለመንሃጅአርካኑል ኢስላም አርካኑል ኢማንን የማያውቁ ፤ስለጠሃራ፣ ስለሂጃብ፣ የማያውቁበርካታ ወገናችን አለ። እነ እንትና መስጂድ እነ እንትና መስጂድ ከሚለው ዝቅታከፍ ብለን ስለ ህዝባች እንኑር። እኛ መስጂድ ውስጥ መስጂድ ከገባውወንድማችን ጋር በመንሃጅ ጉዳይ ለመጋደል እንፈላለጋለን እነሱ(ጰንጤዎች )ደግሞ የመስጂዱን አቅጣጫ የማያውቀውን ሙስሊም ነኝ እያለ ብቻየሚኖረውን እየነጠቀን ነው። እንንቃ እርስ በርስ ከመተቻቸት በዘለለ እኔ ለህዝቤምን ሰራሁ እንበል እና ራሳችንን እንጠይቅ። አበቃሁ እኔንም እናንተንም የስራሰዎች ያድረገን። ቸር ያሰማን