ዊናራይኛ
ዊናራይኛ (Winaray ወይም Waray) በፊልፒንስ በ3 ሚሊዮን ያሕል ሕዝብ የሚናገር ቋንቋ ነው።
ቁጥሮች በዊናራይኛ፦
- - ኡሳ
- - ዱሃ
- - ቱሎ
- - ኡፓት
- - ሊማ
- - ኡኖም
- - ፒቶ
- - ዋሎ
- - ሲያም
- - ናፑሎ
ምሳሌ ዘይቤዎችና ቃላት
- መልካም ጥዋት (ቀጥር / ከሰዓት በኋላ / ምሽት): ማውፓይ ንጋ አጋ (ኡድቶ / ኩሎፕ / ጋብ-ኢ)
- ዊናራይኛ ትችላለህ? : ናካካኢንቲንዲ / ናሳቡት ካ ሂን ዊናራይ?
- አመሰግናለሁ : ሳላማት
- እወድሃለሁ : ሂኒሂጉግማ ኮ ኢካው
- ከየት ነዎት? : ታጋ ዲይን ካ?
- ይህ ስንት ነው? : ታግ ፒራ ኢኒ?
- አይገባኝም : ዲሪ አኮ ናካካኢንቲንዲ
- እኔ እንጃ : ዲሪ አኮ ማአራም
- ምን : አኖ
- ማን : ሂን-ኦ
- የት : ሃይን
- መቼ (ወደፊት): ሳን-ኦ
- መቼ (ሀላፊ) : ካካን-ኦ
- ለምን : ካይ-አኖ
- አዎ : ኦ
- አይደለም : ዲረ
- እዚያ: አድቶ
- እዚህ: ዲዲ
- ሌሊት : ጋብ-ኢ
- ቀን: አድላው
- ጥሩ: ኡፓይ
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስኢትዮጵያየአድዋ ጦርነትየአክሱም ሐውልትአበበ ቢቂላዓፄ ቴዎድሮስጀጎል ግንብአማርኛአክሱምላሊበላቅዱስ ያሬድአፈወርቅ ተክሌአውሮፓየጋብቻ ሥነ-ስርዓትአርሰናል የእግር ኳስ ክለብኤችአይቪ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትጥሩነሽ ዲባባጥላሁን ገሠሠእርዳታ:ይዞታትግራይ ክልልፕሮቴስታንትዳግማዊ ምኒልክመዝገበ ቃላትየኢትዮጵያ ነገሥታትሐረርዘጠኙ ቅዱሳንየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግውክፔዲያእምስሥነ-ፍጥረትዩ ቱብገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችአዲስ አበባመጽሐፍ ቅዱስግራኝ አህመድ