ዋይት ሃውስ
ኋይት ሃውስ በአሜሪካ ዋና ከተማ ዋሽንግተን ዲሲ የሚገኝ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የመኖሪያ እና መደበኛ የስራ ቦታ ነው። ይህ ቤት የተገነባው ከ1792 እስከ 1800 እ.ኤ.አ. ባሉት አመታት ሲሆን የገነባውም የአየርላንድ ተወላጅ በሆነው አርኪቴክት ጀምስ ሆባን (James Hoban) ነበር። ቤቱ ከጆን አዳምስ (John Adams) ጀምሮ ለሁሉም የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች መኖሪያ የሆነ ሲሆን ቶማስ ጄፈርሰን (Thomas Jefferson) የተባለው የአሜሪካ 3ኛ ፕሬዝዳንት በ1801 ሲገባ በአርኪቴክት ቤንጃሚን ሄንሪ ላትሮብ (Benjamin Henry Latrobe) ቤቱን ወደውጭ አስፍቶታል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስኢትዮጵያየአድዋ ጦርነትየአክሱም ሐውልትአበበ ቢቂላዓፄ ቴዎድሮስጀጎል ግንብአማርኛአክሱምላሊበላቅዱስ ያሬድአፈወርቅ ተክሌአውሮፓየጋብቻ ሥነ-ስርዓትአርሰናል የእግር ኳስ ክለብኤችአይቪ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትጥሩነሽ ዲባባጥላሁን ገሠሠእርዳታ:ይዞታትግራይ ክልልፕሮቴስታንትዳግማዊ ምኒልክመዝገበ ቃላትየኢትዮጵያ ነገሥታትሐረርዘጠኙ ቅዱሳንየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግውክፔዲያእምስሥነ-ፍጥረትዩ ቱብገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችአዲስ አበባመጽሐፍ ቅዱስግራኝ አህመድ