ዛምቢያ

ይህ መጣጥፍ ስለ ሀገሩ ነው። ለኢሲን ንጉሥ (1749-47 ዓክልበ.)፣ ዛምቢያ (የኢሲን ንጉሥ) ይዩ።

የዛምቢያ ሪፐብሊክ በደቡባዊ አፍሪቃ የምትገኝ ወደብ-የለሽ ክርስቲያን ሀገር ናት። ከሰሜን በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ፣ ከሰሜን-ምሥራቅ በታንዛኒያ፣ ከምሥራቅ በማላዊ፣ ከደቡብ በሞዛምቢክዚምባብዌቦትስዋናናሚቢያ እና ከምዕራብ በአንጎላ ትዋሰናለች። የቀድሞ ስሟ ሰሜናዊ ሮዴዢያ ሲሆን ያሁን ስሟ ከዛምቤዚ ወንዝ ነው የመጣው።

የዛምቢያ ሪፐብሊክ
Republic of Zambia

የዛምቢያ ሰንደቅ ዓላማ የዛምቢያ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር Stand and Sing of Zambia, Proud and Free (እንግሊዝኛ)
የዛምቢያመገኛ
የዛምቢያመገኛ
ዛምቢያ በአረንጓዴ ቀለም
ዋና ከተማሉሳካ
ብሔራዊ ቋንቋዎችእንግሊዝኛ
መንግሥት
ፕሬዝዳንት
ምክትል ፕሬዝዳንት
ሪፐብሊክ
ኤድጋር ሉንጉ
ኢኖንጌ ዊና
ዋና ቀናት
ጥቅምት ፲፬ ቀን ፲፱፻፶፯ ዓ.ም.
 
ነፃነት ከብሪታንያ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
752,618 [1] (39ኛ)
1
የሕዝብ ብዛት
የ2009 እ.ኤ.አ. ግምት
የ2000 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
12,935,000 [2] (71ኛ)
9,885,591 [3]
ገንዘብኳቻ
ሰዓት ክልልUTC +2
የስልክ መግቢያ+260
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ.zm

ማመዛገቢያ