የማርማራ ባሕር

የማርማራ ባሕር ወይም በጥንት ፕሮፖንቲስቱርክ አገር ውስጥ፣ ከአውሮፓና ከእስያ መካከል፣ ከጥቁር ባሕርና ከኤጊያን ባህር መካከል፣ የቦስፖሮስ ወሽመጥና የዳርዳኔል ወሽመጥ መካከል የሚገኝ ባሕር ነው።

የማርማራ ባሕር