የጥንተ ንጥር ጥናት

ኬሚስትሪ ወይም የጥንተ-ንጥር ጥናት የቁሶችን አሰራር እና ጸባይ ያጠናል።

የ«ኬሚስትሪ» ስም የሚመጣ ከእንግሊዝኛ ሲሆን እሱ የተወለደ ከ1700 ዓ.ም. አካባቢ በፊት «አልኬሚ» ከተባለ ሌላ ጥናት ነበር። ይህም አልኬሚ ዋና ዒላማ ብረት ወደ ወርቅ ለመቀየር ነበር። የማይቻል ምኞት እንደ ነበር የዛኔ ተገነዘበ። አልኬሚ የሠራ ሰው 'አልኬሚስት' ተባለ ወይም በአጭሩ 'ኬሚስት'። በኋላ ትውልድ የኬሚስት ሥራ 'ኬሚስትሪ' ተባለ።

የ«አልኬሚ» ስም ደግሞ የወጣ ከዓረብኛ «አል-ኪሚያ» (الكيمياء ወይም الخيمياء) ማለት «የመቀየር ጥበብ» ሲሆን የዚህ ቃል መነሻ በእርግጠኝነት አይታወቅም። ወይም ከግሪክ «ቄሜያ» (χημεία, ቀላጭ ብረታብረት) ወይም ከግብጽ ዱሮ ስም «ከመት» («የከመት ጥበብ» ለማለት) ሊሆን ይችላል።

እንዲሁም በእንግሊዝኛ chemical ኬሚካል የሚለው ቃል ድምጽ ኃይል ከ«ኬሚስትሪ» ሲሆን፣ በዐማርኛ «ጥንተ ንጥር» መባሉ ከግዕዝ ነው። «ንጥር» ማለት የተነጠረ ወይም የተጠራ እንደ ንጥር ቅቤ ቢሆን ፅንሰ ሀሣቡ ከነጥሮን (ሶዲየም ከሰላ ወይም አምቦ አመድ) ጋር፣ በግሪክም /ኒትሮን/፣ ዓረብኛ /ናጥሩን/፣ ዕብራይስጥ /ኔቴር/፣ ግብጽኛ /ነቸሪት/ («የአምላክ») እንደ ተዛመደ ይታሥባል።

የንጥረ ነገሮች ሰንጠረዥ

ሀይድሮጅን
ሂሊየም
ሊትየምቤሪሊየም
ቦሮንካርቦንናይትሮጅንኦክስጅንፍሎሪንኒዮን
ሶዲየምማግኒዥየም
አልሙኒየምሲልከንፎስፈረስሰልፈርክሎሪንአርገን
ፖታሺየምካልሲየምስካንዲየምቲታኒየምቫናዲየምክሮሚየምማንጋኒዝብረትኮባልትኒኬልመዳብዚንክጋሊየምጀርማኒየምአርሰኒክሴሊኒየምብሮሚንክሪፕተን
ሩቢዲየምስትሮንቲየምይትሪየምዚርኮኒየምኒዮቢየምሞሊብዴነምቴክኔቲየምሩቴኒየምሮዲየምፓላዲየምብርካድሚየምኢንዲየምቆርቆሮአንቲሞኒቴሉሪየምአዮዲንዜኖን
ሴሲየምባሪየም*ሀፍኒየምታንታለምተንግስተንሬኒየምኦስሚየምኢሪዲየምፕላቲነምወርቅባዜቃታሊየምእርሳስቢስመዝፖሎኒየምአስታታይንራዶን
ፍራንሺየምራዲየም**ሩተርፎርዲየምዱብኒየምሲቦርጂየምቦህሪየምሀሲየምሜይትኔሪየምዳርምስታድቲየምሮየንቴኒየምኮፐርኒኪየምዩነንትሪየምፍሌሮቪየምዩነንፔንቲየምሊቨርሞሪየምዩነንሴፕቲየምዩነኖክቲየም

* ላንታኖይዶችላንታኒየምሴሪየምፕራሲዮዲሚየምኒዮዲሚየምፕሮሜቲየምሳማሪየምኢዩሮፒየምጋዶሊኒየምተርቢየምዲስፕሮሲየምሆልሚየምኢርቢየምቱሊየምይተርቢየምሉቴቲየም
** አክቲኖይዶችአክቲኒየምቶሪየምፕሮታክቲኒየምዩራኒየምኔፕቲዩኒየምፕሉቶኒየምአሜሪኪየምኩሪየምበርከሊየምካሊፎርኒየምኤይንስቴኒየምፌርሚየምሜንደሊቭየምኖብሊየምላውረንሲየም

'ፔሪዮዳዊ ሢስተም'ክፍለ ጊዜአውዊ ስርአቱ ባምርኛ period የሚለውን´ ጴር ዮድ´ ተብሎ ማድመጽ ዪቻል ይሆን ? ግ እዝ የባህር ማዶን ቃል ውደራሱ ቛንቛ ማድመጽ ስፊ ልምምድ አለው፡ ሌሎች ቛንቋዎች ይህን ያደርጋሉ፡፡

የንጥረ ነገር ስሞች በአማርኛ፦

6 - C - ጥላት
16 - S - ድኝ
26 - Fe - ብረት
29 - Cu - መዳብ
47 - Ag - ብር
                         ዚንቅ ዚንክ                      አሞሌ                     ሆምጣጤ                      ኖራ                    ዝርግፍ-ብረት                         በንግሊዘኛው  ሊድ   በአማርኛው  ቴሞን  ውይም  እርሳስ   ነሃስ እንቆቅ--ብረት  (ኮፐር)                    ኒኬል

አሴቶ አቼቶ አሴቲንባሩድ....ፈንጂ ማቴርያዉነት (ማቴርያል)መርዛሜነት.... የተፍጥሮ ዘረ መሰረት (ኤሌሜንት) ባህርይ

50 - Sn - ቆርቆሮ
51 - Sb - ኩል
79 - Au - ወርቅ
80 - Hg - ባዜቃ
82 - Pb - እርሳስ