የፈጠራዎች ታሪክ
ከክርስቶስ ልደት በፊት
- 3125 ዓክልበ. ግድም፦ መኮትኮቻ፣ የኩል መኳያ፣ ናስ (በግብፅ)
- 2960 ዓክልበ. ግድም፦ መርከብ (ግብጽ)
- 2395 ዓክልበ. ግድም፦ ሠረገላ (በእስኩቴስ)
- 2350 ዓክልበ ግድም፦ ሐር (ቻይና)
- 2175 ዓክልበ. ግድም፦ ማረሻ (በሱመር)
- 1900 ዓክልበ. ግድም፦ የፈተና ድንጋይ (ሕንዱስ ሸለቆ ሥልጣኔ)፤ ብርሌ (ፊንቄ)፣ የብረት ቀለጣ (ሐቲ)
- 1520 ዓክልበ. ግድም፦ የውሃ ሰዓት (ግብፅ)
- 660 ዓክልበ. ግድም፦ መሀለቅ (ልድያ)
- 500 ዓክልበ. ግድም.፦ ሻማ (ሮሜ)
- 432 ዓክልበ.፦ እሳት ጣይ (ግሪክ)
- 300 ዓክልበ. ግድም፦ ዓረብ ብረት (ሕንድ)
- 214 ዓክልበ.፦ ጠድከል (ቻይና)
- 200 ዓክልበ. ግድም፦ እርካብ (በሕንድ)፤ ወረቀት (ቻይና)
ከክርስቶስ ልደት በኋላ
16ኛው መቶ ክፍለ-ዘመን ዓ.ም.
17ኛው መቶ ክፍለ-ዘመን
- 1664 ዓ.ም.፦ ትንሽ የእንፋሎት ተሽከርካሪ በፈርዲናንድ ፈርቢስት
18ኛው መቶ ክፍለ-ዘመን
19ኛው መቶ ክፍለ-ዘመን
1800ዎቹ
- 1804 ዓ.ም.፦ ተግባራዊ የእንፋሎት ባቡር
- 1808 ዓ.ም.፦ ኤሌክትሪክ ቴሌግራፍ በፍራንሲስ ሮናልድ
1810ዎቹ
- 1818 ዓ.ም.፦ ፎቶግራፍ በኒሰፎር ኒየፕስ
- 1818 ዓ.ም.፦ የሃይድሮጅን ውስጣዊ ፈነዳ ኤንጂን ጋሪ በሳሙኤል ብራውን
1820ዎቹ
- 1820 ዓ.ም.፦ የኤሌክትሪክ ሞቶር ተሽከርካሪ በአንዮስ የድሊክ
- 1822 ዓ.ም.፦ ሳር መቁረጫ በኤድዊን ቢርድ በዲንግ
- 1825 ዓ.ም.፦ ተግባራዊ ኤሌክትሪክ ቴሌግራፍ በባሮን ሺሊንግ
- 1827 ዓ.ም.፦ ሞርስ ኮድ በሳሙኤል ሞርስ
- 1828 ዓ.ም.፦ ስፌት መኪና በጆሴፍ ማደርስበርገር
1830ዎቹ
- 1834 ዓ.ም.፦ አንሰቴዢያ በክሮውፎርድ ሎንግ
1840ዎቹ
1850ዎቹ
- 1854 ዓ.ም.፦ ፋክስ ማሽን
- 1855 ዓ.ም.፦ «ሂፖሞቢል» የሃይድሮጅን ጋዝ ጋሪ በኤትየን ለኗር
- 1855 ዓ.ም. ግድም፦ ብስክሌት
1860ዎቹ
- 1862 ዓ.ም.፦ የቤንዚን ኤንጂን ጋሪ በሲግፍሪድ ማርኩስ
- 1868 ዓ.ም. - ስልክ በአሌክሳንደር ግራም በል
1870ዎቹ
- 1871 ዓ.ም.፦ መጀመርያ ተግባራዊ አምፑል በቶማስ ኤዲሶን
- 1876 ዓ.ም.፦ መትረየስ
- 1877 ዓ.ም.፦ «ቤንዝ ሞቶር-ጋሪ»፣ መጀመርያው ተግባራዊ መኪና በካርል ቤንዝ
1880ዎቹ
1890ዎቹ
- 1895 ዓ.ም.፦ አውሮፕላን
20ኛው መቶ ክፍለ-ዘመን
- 1907 ዓ.ም.፦ ታንክ
- 1918 ዓ.ም.፦ ቴሌቪዥን
- 1928 ዓ.ም.፦ መጀመርያ ተግባራዊ ሄሊኮፕተር
- 1937 ዓ.ም.፦ ኑክሌያር ቦምብ
- 1965 ዓ.ም.፦ ነፋስ ስልክ
- 1973 ዓ.ም.፦ ኢ-ሜል፣ ኢንተርኔት
- 1983 ዓ.ም.፦ ድረ ገጽ
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስኢትዮጵያየአድዋ ጦርነትየአክሱም ሐውልትአበበ ቢቂላዓፄ ቴዎድሮስጀጎል ግንብአማርኛአክሱምላሊበላቅዱስ ያሬድአፈወርቅ ተክሌአውሮፓየጋብቻ ሥነ-ስርዓትአርሰናል የእግር ኳስ ክለብኤችአይቪ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትጥሩነሽ ዲባባጥላሁን ገሠሠእርዳታ:ይዞታትግራይ ክልልፕሮቴስታንትዳግማዊ ምኒልክመዝገበ ቃላትየኢትዮጵያ ነገሥታትሐረርዘጠኙ ቅዱሳንየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግውክፔዲያእምስሥነ-ፍጥረትዩ ቱብገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችአዲስ አበባመጽሐፍ ቅዱስግራኝ አህመድ