ማቀዝቀዣ
ማቀዝቀዣ (ፍሪጅ) ከሙቀት ከማያስተላልፍ ክፍልና ከሙቀት ፐምፕ (የኬሚካል ወይንም ሜካኒካል) ሙቀትን ከውስጥ ወደውጭ ከሚልክ ክፍል የሚሰራ ነው። ምግብንም ሆነ ሌላን እቃ ሲያቀዘቅዝ፣ ከውስጣቸው ያለውን ሙቀት በሙቀት ፐምፑ ተጠቅሞ ወደውጭ ከባቢው አየር በመላክ ነው። በአደጉ አገሮች ምግብ እንዳይበላሽ እንደ ዋና ዘዴ ተደርጎ ይጠቅማል ምክንያቱም የሙቀት ማነስ የባክቴሪያን መራባት ስለሚቀንስ።
በፍሪጅና በፍሪዘር ያለው ልዩነት
ፍሪጅ፦ ውሃ ወደበረዶነት ከሚቀየርበት ቴምፕሬቸር በትንሹ ከፍ ያለ ቴምፕሬቼር ውስጡ ሲገኝፍሪዘር፦ ደግሞ ከውሃ ወደበርዶነት ከሚቀየርበት ቴምፕሬቸር ዝቅ ያለ ቴምፕሬቸር አለው።
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስኢትዮጵያየአድዋ ጦርነትየአክሱም ሐውልትአበበ ቢቂላዓፄ ቴዎድሮስጀጎል ግንብአማርኛአክሱምላሊበላቅዱስ ያሬድአፈወርቅ ተክሌአውሮፓየጋብቻ ሥነ-ስርዓትአርሰናል የእግር ኳስ ክለብኤችአይቪ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትጥሩነሽ ዲባባጥላሁን ገሠሠእርዳታ:ይዞታትግራይ ክልልፕሮቴስታንትዳግማዊ ምኒልክመዝገበ ቃላትየኢትዮጵያ ነገሥታትሐረርዘጠኙ ቅዱሳንየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግውክፔዲያእምስሥነ-ፍጥረትዩ ቱብገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችአዲስ አበባመጽሐፍ ቅዱስግራኝ አህመድ