ዳንኤል አራፕ ሞይ

ዳንኤል አራፕ ሞይኬኒያ ፕሬዚዳንት የነበሩ ናቸው።

ዳንኤል አራፕ ሞይ
፪ኛው የኬንያ ፕሬዝዳንት
ከነሐሴ ፲፮ ቀን ፲፱፻፸ ዓ.ም. እስከ ታኅሣሥ ፳፩ ቀን ፲፱፻፺፭ ዓ.ም.
ምክትል ፕሬዝዳንትሙአይ ኪባኪ
ጆሰፌት ካራንጃ
ጆርጅ ሳይቶቲ
ሙሳሊያ መዳቫዲ
ቀዳሚጆሞ ኬኒያታ
ተከታይሙአይ ኪባኪ
፫ኛው የኬንያ ምክትል ፕሬዝዳንት
ከታኅሣሥ ፳፯ ቀን ፲፱፻፶፱ ዓ.ም. እስከ ነሐሴ ፲፮ ቀን ፲፱፻፸ ዓ.ም.
ፕሬዝዳንትጆሞ ኬኒያታ
ቀዳሚጆሴፍ ሙሩምቢ
ተከታይሙአይ ኪባኪ
ሌላ ስምዳንኤል ቶሮኢቲች አራፕ ሞይ (የትውልድ)
የተወለዱትነሐሴ ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም.
ሳቾ፣ ሪፍት ቫሊ ክልል፣ የኬንያ ግዛት
የፖለቲካ ፓርቲኬንያ አፍሪካን ናሽናል ዩኒየን
ባለቤትሊና ሞይ
ልጆችጄኒፈር
ዶሪስ
ጁን (ጉዲፈቻ)
ጆናታን
ሬይሞንድ
ጆን ማርክ
ፊሊፕ
ጊዲዮን
ትምህርትታምባክ መምህራን ማሠልጠኛ ኮሌጅ
ሀይማኖትክርስትና
ፊርማየዳንኤል አራፕ ሞይ ፊርማ