ሙአይ ኪባኪ

ሙአይ ኪባኪ (1931-2022) ከ2002 እ.ኤ.አ. (1995 ዓም) እስከ 2013 እ.ኤ.አ. (2005 ዓም) ድረስ 3ኛው የኬንያ ፕሬዚዳንት ነበሩ። ፕሬዚዳንት ከመሆናቸው በፊት ምክትል ፕሬዚዳንት (ከ1978 እስከ 1988 እ.ኤ.አ.)፣ የፋይናንስ ሚኒስትር (ከ1969 እስከ 1981 እ.ኤ.አ.)፣ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር (ከ1982 እስከ 1988 እ.ኤ.አ.) እና የጤና ሚኒስትር (ከ1988 እስከ 1991 እ.ኤ.አ.) ሆነው አገልግለዋል።

ሙአይ ኪባኪ
ሙአይ ኪባኪ በ፰ኛው የምሥራቅ አፍሪካ ኅብረተሰብ ጉባኤ (ኖቬምበር 2006 እ.ኤ.አ.)
ሙአይ ኪባኪ በ፰ኛው የምሥራቅ አፍሪካ ኅብረተሰብ ጉባኤ (ኖቬምበር 2006 እ.ኤ.አ.)
የኬንያ ፕሬዝዳንት
ከታኅሣሥ ፳፩ ቀን ፲፱፻፺፭ ዓ.ም. ጀምሮ
ጠቅላይ ሚኒስትርራይላ ኦዲንጋ
ምክትል ፕሬዝዳንትማይክል ኪጃና ዋማልዋ
ሙዲ አዎሪ
ካሎንዞ ሙስዮካ
ቀዳሚዳንኤል አራፕ ሞይ
፬ኛው የኬንያ ምክትል ፕሬዝዳንት
ከኦክቶበር 14, 1978 እስከ 1988 እ.ኤ.አ.
ፕሬዝዳንትዳንኤል አራፕ ሞይ
ቀዳሚዳንኤል አራፕ ሞይ
ተከታይጆሰፌት ካራንጃ
ሌላ ስምኤሚሊዮ ሙአይ ኪባኪ (የትውልድ)
የተወለዱትኅዳር ፭ ቀን ፲፱፻፳፬ ዓ.ም.
ጋቱያይኒ፣ ኬንያ
የፖለቲካ ፓርቲፓርቲ ኦፍ ናሽናል ዩኒቲ
ባለቤትሉሲ ሙቶኒ
ልጆችጂሚ
ዴቪድ ካጋይ
ቶኒ ጊቲንጂ
ጁዲ ዋንጂኩ
ትምህርትማከረሬ ዩኒቨርስቲ
የለንደን ኢኮኖሚክስ ትምህርት ቤት
ሀይማኖትየሮማ ካቶሊክ
ሙአይ ኪባኪ

ማመዛገቢያ