ድኒስተር ወንዝ


ድኒስተር ወንዝዩክራይንሞልዶቫ መካከል የሚፈስ ወንዝ ነው። በዩክራይን ወገን ያለው የሞልዶቫ ክፍል ግን «ትራንስኒስትሪያ» ተብሎ ነጻነቱን በ1982 ዓ.ም. አዋጀ። (እስካሁን ድረስ ትራንስኒስትሪያ በሌሎቹ አገራት ዘንድ ምንም ተቀባይነት አልተገኘም።)

ድኒስተር ወንዝ
የድኒስተር ወንዝ
የድኒስተር ወንዝ
መነሻየዩክራይን ካርፓትያን ተራሮች
መድረሻጥቁር ባሕር
ተፋሰስ ሀገራትዩክራይንሞልዶቫ
ርዝመት1,362 km
የምንጭ ከፍታ1000 ም
አማካይ ፍሳሽ መጠን310 m³/s
የተፋሰስ አካባቢ ስፋት68,627 km²

በጥንታዊ ዘመን ወንዙ ቲራስ ወንዝ ይባል ነበር። በአፉ ዙሪያ ግሪኮች ቱራስ የተባለ ከተማ ሠሩ። በወንዙም ላይ ቲራጌታያውያን የተባለ ነገድ ነበር።