ጥቅምት ፯
ጥቅምት ፯ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጥር የዓመቱ ፴፯ኛው እና የመፀው፲፪ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፳፴ ቀናት ሲቀሩ፤ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና በዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፳፰ ቀናት ይቀራሉ።
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተ.መ.ድ.) ባሳለፈው “47/196 ውሳኔ” መሠረት ከ ፲፱፻፹፭ ዓ.ም ጀምሮ በየዓመቱ የሚከበረው “ዓለም አቀፍ የድኅነት ማስወገጃ (International Day for the Eradication of Poverty) ቀን” ነው።
ታሪካዊ ማስታወሻዎች
- ፲፱፻፳፮ ዓ.ም - ታዋቂው አይሁዳዊው የጀርመን ጉስነኛ[1] (physicist) አልበርት ኣይንስታይን በትውልድ አገሩ እየገነነ ከመጣው የናዚ ጭቆናና ሥርዐተ መንግሥት ሸሽቶ አሜሪካ አገር ገባ።
- ፲፱፻፷፮ ዓ.ም - አረባዊ የነዳጅ አምራች አገሮች፣ እስራኤልን ረድታችኋል በማለት የወነጀሏቸውን ምዕራባዊ አገሮችችና በጃፓን ላይ ለአንድ ዓመት ሙሉ የነዳጅ ክልከላ ስልት አካሄዱ።
- ፲፱፻፺ ዓ.ም - የአርጀንቲና ተወላጁ ታዋቂው አብዮታዊ ተዋጊ ኤርኔስቶ ቼ ገቫራ፤ በቦሊቪያ ተግድሎ በተቀበረ በ፴ ዓመቱ አጽሙ ወደ «ሁለተኛ አገሩ» ኩባ ተመልሶ በክብር ተቀበረ።
ልደት
ዕለተ ሞት
ዋቢ ምንጮች
- (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 31/165300 Ethiopia: Annual Review of 1961
- {{en]] P.R.O., FCO 371/1829 - ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1974
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስኢትዮጵያየአድዋ ጦርነትየአክሱም ሐውልትአበበ ቢቂላዓፄ ቴዎድሮስጀጎል ግንብአማርኛአክሱምላሊበላቅዱስ ያሬድአፈወርቅ ተክሌአውሮፓየጋብቻ ሥነ-ስርዓትአርሰናል የእግር ኳስ ክለብኤችአይቪ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትጥሩነሽ ዲባባጥላሁን ገሠሠእርዳታ:ይዞታትግራይ ክልልፕሮቴስታንትዳግማዊ ምኒልክመዝገበ ቃላትየኢትዮጵያ ነገሥታትሐረርዘጠኙ ቅዱሳንየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግውክፔዲያእምስሥነ-ፍጥረትዩ ቱብገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችአዲስ አበባመጽሐፍ ቅዱስግራኝ አህመድ